Diskussion "FACEBOOK BOOK CLUB"

Franz Kafka © Goethe Institut

Sa, 13.04.2019

14:00 Uhr

Goethe-Institut Äthiopien

Nehmen Sie an unserer Lesesitzung teil. Lesen Sie die Geschichte auf unserer Facebook-Seite. Kommen Sie ins Goethe-Institut. Teilen Sie Ihre Lesung mit. Kommentiere Ihre Erfahrung.

Weitere Informationen finden Sie auf unserer Facebook-Seite.
https://www.facebook.com/goethe.addisabeba

Die Sizung findet in Amharich statt.

ኑ! ንባብን እንካፈል
 
የንባብ አንዱ ትርፍ ስላነበቡት ነገር ከሌሎች ጋር ማውራት መቻል ነው፡፡ የሌላውን ምልከታ መጋራት፣ ምልከታውን መሞገት፣ ከእዚያ ውስጥ አዲስ ምልከታን መውለድ፡፡
 
ይህንን ሁለት ሶስት ሆኖ ከማድረግ በዘለለ በርከት ብሎ ማድረግ የሚቻልበት መድረክ ማግኘት ቀላል አይደለም፡፡
 
የካቲት 2 ቀን 2011 ዓ.ም በነበረን ቆይታ በፍራንስ ካፍካ ‹‹ከህግ ፊት›› በሚለው አጭር ልቦለድ ላይ ያለንን ንባብ መካፈላችን ይታወቃል፡፡ እነሆ በቀጠሯችን መሰረት ሚያዝያ 5 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9.00 ጀምሮ በሚኖረን ፕሮግራምም በድጋሚ የካፍካ ‹‹አንድ ያረጀ ወረቀት›› ላይ ንባችንን ልንካፈል አቅድ ይዘናል፡፡
 
እርሰዎ የእዚህ ፕሮግራም ተካፋይ መሆን ከፈለጉ በፌስቡክ ገፃችን ላይ የምንለጥፈውን አጭር ታሪክ ያንብቡ፡፡ ካነበቡ በኋላ ንባብዎን ማካፈል ከፈለጉ፣ የፌስቡክ ገፃችን ላይ መገኘት እንደሚፈልጉ ኮመንት በመፃፍ ያመልክቱ፡፡ ግብዣችን ይደርስዎታል፡፡
 

Zurück