Diskussion "FACEBOOK BOOK CLUB - READING SHARING"

Nimm an unserer Lesesitzung teil. Lies die Geschichte auf unserer Facebook-Seite. Komm ins Goethe-Institut. Teile und kommentiere deine Erfahrungen mit dem Text.

Weitere Informationen finden Sie auf unserer Facebook-Seite.
https://www.facebook.com/goethe.addisabeba

Die Sitzung findet auf Amharisch statt.

ኑ! ንባብን እንካፈል

የንባብ አንዱ ትርፍ ስላነበቡት ነገር ከሌሎች ጋር ማውራት መቻል ነው፡፡ የሌላውን ምልከታ መጋራት፣ ምልከታውን መሞገት፣ ከእዚያ ውስጥ አዲስ ምልከታን መውለድ፡፡

ይህንን ሁለት ሶስት ሆኖ ከማድረግ በዘለለ በርከት ብሎ ማድረግ የሚቻልበት መድረክ ማግኘት ቀላል አይደለም፡፡

እርሰዎ የእዚህ ፕሮግራም ተካፋይ መሆን ከፈለጉ በፌስቡክ ገፃችን ላይ የምንለጥፈውን አጭር ታሪክ ያንብቡ፡፡ ካነበቡ በኋላ ንባብዎን ለማካፈል ሐምሌ 6 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9.00 ሰዓት ጀርመን ባህል ማዕከል ይገኙ፡፡

Zurück