Das Buch „ከደመና በላይ “ geschrieben von Jarso Motbaynor. Zelalem Fantu rezensiert das Buch.
የጎተ የንባብ ክለብ - የመጽሐፍ ውይይት
ጎተ የንባብ ክለብ ቅዳሜ ነሐሴ 22 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ጀምሮ በጃእርስዎ ሞትባይኖር ኪሩብዔል በተጻፈው ከደመና በላይ፣ዐለም የወደዳትን ጥሬ ከብሰል ታላምን እና ሌሎች ተረክዎች መጽሐፍ ላይ ውይይት አዘጋጅቷል፡፡ በመጽሐፉ ላይ ዳሰሳ የሚያቀርቡልን ዘላለም ፋንቱ ናቸው። ዝግጅቱ የሚቀርበው በዙም ስለሆነ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ አማካይነት በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
Zoom Meeting
https://goethe-institut.zoom.us/j/89821897283?pwd=Z1pQa3M1QkZDc0tycXdaVHpDdGhOZz09
Meeting-ID: 898 2189 7283
Password: Goethe1@
Zurück