Goethe Reading Club
The experience and feedback we get from our online events encouraged us to continue with platform.
On this platform we narrate and provide you stories of different genres, original or translated, that you can follow on a Youtube channel. The stories are accompanied by pictures with slide motion. There are also fairy tales for your children, told by a story teller.
We will be presenting our reading sessions every two weeks on Wednesdays and Fridays at 2.00pm. On Wednesdays, we will present narrations for adults, accompanied with an online discussion about the narration or on any related topic on the following Saturday afternoon at 2.00pm. And on Fridays, we are pleased to announce that we will bring you a reading suitable for families and children.
If you want to follow, check out the hashtag #Goethe Reading Club.
We invite you to be an active participant by commenting and sharing with others.
We would also like to give you the opportunity to provide your own writing via inbox and we will present it to our audience. Children can also be active participants, if you send us a video of your child reading a fairytale, we will be happy to present it.
ኑ እናንብብ! የጎተ የንባብን ክለብ የዘወትር ግብዣቸን ነው
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በአካል ተገናኝተን ንባባችንን መካፈል እና መወያየት ባንችልም፣ በአዲስ መልክ በጀመርነው (የጥበብ ኦንላይን) መርሃ ግብር ላይ አጫጭር ታሪኮችን እየተረክን እናቀርባለን ::
ትረካችንን በየሁለት ሳምቱ እሮብ እና አርብ ከቅኑ 8.00 ሰዓት ላይ የምናካፍላችሁ ይሆናል።
እሮብ እሮብ ለአዋቂዎች የሚሆኑ ትረካዎችን የምናቀርብ ሲሆን ትረካው በተለቀቀበት ሳምንት ባለው ቅዳሜ ልክ በ 8.00 ሰዓት፣ በቀረበው ትረካ ላይም ሆነ በሌሎች ጽሑፎች ላይ የኦንላይን ውይይት በዙም የሚደረግ ይሆናል።
አርብ ከሰዓት በኋላ ወላጆች ለልጆቻቸው የሚያሰሟቸው ተረቶች ይነበባሉ።
መከታተል ከፈለጉ፣ #ጎተ ትረካ እና #ጥበብ ኦንላይን ይከታተሉ።
ትረካዎቹ ላይ ያላችሁን አስተያየት በመስጠት እና ለሌሎች በማጋራት ንቁ ተሳታፊ እንድትሆኑ እየጋበዝን፣ ይመጥናል የምትሉት ራሳችሁ የጻፋችሁት አጭር ታሪክም ካላ በኢንቦክስ ብትልኩልን የምናቀርብላችሁ መሆኑን፣ ልጆችም ተረት እያነበባችሁ ቀርፃችሁ ብትልኩልን የምናቀርብላችሁ መሆኑን በእዚህ አጋጣሚ ለመግለጽ እንወዳለን
ዶሮ አርቢው 26.02.2021
የተሰወረው 24.02.2021
አመዳሟ ልጅ 12.02.2021
አሥራ ሦስተኛው 10.02.2021
አውራ ዶሮ፣ ድመት እና የአይጥ ግልገል 29.01.2021
አንድ ያረጀ ወረቀት 27.01.2021
ብልሁ ዳኛ 15.01.2021
የአዛውንቱ ጨዋታ 13.01.2021
ሽማግሌው በሬ እና አህያው 18.12.2020
ፈንጠዝያ 16.12.2020
አራቱ ሙዚቀኞች - Die Bremer Stadtmusikanten 11.12.2020
መሃላችን ያሉ አይጦችን ተጠንቀቁ 09.12.2020
ሶስቱ ውሾች"
ትናንሾቹ የጫካ ጠባቂዎች"
ሐሰተኛው በእምነት ስም"
አይጥና ጥንቸል
ሞት በቀስታ
አንድ እንባ
አባት፣ ልጅ እና ፈረሱ
ሶስቱ ጓደኛሞች
አንድ የመዝገብ ቤት ፀሃፊ አሟሟት
እረኛው እና ጠቦቱ
ትረካ ከጠበኛ እውነቶች መጽህፍ ውስጥ
አንድ የመንግሥት ወዳጅ
Hier finden Sie Links zu vergangenen Posts. Die Erzählungen sind auf Amharisch.
https://www.youtube.com/watch?v=Mrzx6-x7qmg&fbclid=IwAR389yLCL_bntULdVAo5r4tzNnF0CqxWUrDD9V5d7gsOJKwuGEjZeJrwiuI&app=desktop
https://www.youtube.com/watch?v=HBog6Y-q7gE&feature=share&fbclid=IwAR305fm3j1ruZsOphADOBQSSquNZBDguuUm79gAc4qDma0XyWP1lfs6vv_I
https://www.youtube.com/watch?v=pY-5BFxNh9Y
Sie sind herzlich eingeladen, unseren Ankündigungen zu folgen auf:
Facebook- https://www.facebook.com/goethe.addisabeba/
Telegram- https://t.me/goetheaddis
Instagram- https://www.instagram.com/goethe_addis/?hl=de
Website-www.goethe.de/addis