Goethe Reading Club

Goethe Reading Club
The experience and feedback we get from our online events encouraged us to continue with platform.

On this platform we narrate and provide you stories of different genres, original or translated, that you can follow on a Youtube channel. The stories are accompanied by pictures with slide motion. There are also fairy tales for your children, told by a story teller.

We will be presenting our reading sessions every two weeks on Wednesdays and Fridays at 2.00pm. On Wednesdays, we will present narrations for adults, accompanied with an online discussion about the narration or on any related topic on the following Saturday afternoon at 2.00pm. And on Fridays, we are pleased to announce that we will bring you a reading suitable for families and children.
If you want to follow, check out the hashtag #Goethe Reading Club.

We invite you to be an active participant by commenting and sharing with others.
We would also like to give you the opportunity to provide your own writing via inbox and we will present it to our audience. Children can also be active participants, if you send us a video of your child reading a fairytale, we will be happy to present it.

ኑ እናንብብ! የጎተ የንባብን ክለብ የዘወትር ግብዣቸን ነው 
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በአካል ተገናኝተን ንባባችንን መካፈል እና መወያየት ባንችልም፣ በአዲስ መልክ በጀመርነው (የጥበብ ኦንላይን) መርሃ ግብር ላይ አጫጭር ታሪኮችን እየተረክን እናቀርባለን ::

ትረካችንን በየሁለት ሳምቱ  እሮብ እና አርብ ከቅኑ 8.00 ሰዓት ላይ የምናካፍላችሁ ይሆናል።
እሮብ እሮብ  ለአዋቂዎች የሚሆኑ ትረካዎችን የምናቀርብ ሲሆን ትረካው በተለቀቀበት ሳምንት ባለው  ቅዳሜ ልክ  በ 8.00 ሰዓት፣ በቀረበው ትረካ ላይም ሆነ በሌሎች ጽሑፎች ላይ የኦንላይን ውይይት በዙም የሚደረግ ይሆናል።
አርብ ከሰዓት በኋላ ወላጆች ለልጆቻቸው የሚያሰሟቸው ተረቶች ይነበባሉ።
መከታተል ከፈለጉ፣ #ጎተ ትረካ  እና #ጥበብ ኦንላይን ይከታተሉ።

ትረካዎቹ ላይ ያላችሁን አስተያየት በመስጠት እና ለሌሎች በማጋራት ንቁ ተሳታፊ እንድትሆኑ እየጋበዝን፣ ይመጥናል የምትሉት ራሳችሁ የጻፋችሁት አጭር ታሪክም ካላ በኢንቦክስ ብትልኩልን የምናቀርብላችሁ መሆኑን፣ ልጆችም ተረት እያነበባችሁ ቀርፃችሁ ብትልኩልን የምናቀርብላችሁ መሆኑን በእዚህ አጋጣሚ ለመግለጽ እንወዳለን


ጥንቸሉ እና ቀበሮው 17.12.2021


ምስለ ምሳሌ 15.12.2021


የጉንዳኖች አገር 03.12.2021
 


አጋጣሚ 01.12.2021


ሦስቱ ወንድማማቾች 26.11.2021


ሠርጉ 24.11.2021


የሚሹ ድመት 12.11.2021


ትዝታ 10.11.2021


ሕልመኛው ተኩላ 29.10.2021


ይኸን ንገሯቸው 27.10.2021


ጉረኛው አውራ ዶሮ 15.10.2021


እንከን የለሽ ወንጀል 13.10.2021


ሁለቱ መንገደኞች 24.09.2021


ዳቦው 22.09.2021


ወርቃማዋ ዳክዬ 10.09.2021


ሁለቱ እንቁጣጣሾች 08.09.2021


የብረት ድስት እና ሸክላ ድስት 27.08.2021


የቱርኩ ዳንዴ ድመት 25.08.2021


አታላይዋ የቤት ሠራተኛ 13.08.2021


ባሻ ወኔ 11.08.2021


ብልሁ ሽማግሌ 30.07.2021


ፀፀት 28.07.2021


የአይጥ እና የድመት ጓደኝነት 16.07.2021


የከሃዲው እናት
 14.07.2021


ወርቃማ እርግብ እና ስግብግቦቹ ባልና ሚስት 25.06.2021


የጎረቤቴ ልጅ ቾምቤ  23.06.2021


ገበሬው እና ዝንጀሮው 11.06.2021


ገራፊው 09.06.2021


ንፋስን መያዝ 27.05.2021


እቃ ቤት ጠባቂው 26.05.2021


ሽማግሌው እና የኮክ ዛፉ 14.05.2021


መመሪያ መከበር አለበት 12.05.2021


ወንድማማቾቹ 30.04.2021


ግራኞቹ 28.04.2021


ሽማግሌው ሱልጣን 16.04.2021


አንዴና ዘላለም 14.04.2021


ዳክዬ እና አምስቱ ልጆቿ 26.03.2021


በመስኮት ዝላይ 24.03.2021


ስግብግቡ ጀብ እና ብልጧ አህያ 12.03.2021


አስቻለው ዝምታ 10.03.2021


ዶሮ አርቢው 26.02.2021


የተሰወረው 24.02.2021


አመዳሟ ልጅ 12.02.2021


አሥራ ሦስተኛው 10.02.2021


አውራ ዶሮ፣ ድመት እና የአይጥ ግልገል 29.01.2021


አንድ ያረጀ ወረቀት 27.01.2021


ብልሁ ዳኛ 15.01.2021


የአዛውንቱ ጨዋታ 13.01.2021


ሽማግሌው በሬ እና አህያው 18.12.2020


ፈንጠዝያ 16.12.2020


አራቱ ሙዚቀኞች - Die Bremer Stadtmusikanten 11.12.2020


መሃላችን ያሉ አይጦችን ተጠንቀቁ 09.12.2020


ሶስቱ ውሾች"


ትናንሾቹ የጫካ ጠባቂዎች"


ሐሰተኛው በእምነት ስም"


አይጥና ጥንቸል


ሞት በቀስታ


አንድ እንባ


አባት፣ ልጅ እና ፈረሱ


ሶስቱ ጓደኛሞች

አንድ የመዝገብ ቤት ፀሃፊ አሟሟት

እረኛው እና ጠቦቱ 

ትረካ ከጠበኛ እውነቶች መጽህፍ ውስጥ



አንድ የመንግሥት ወዳጅ

online reading
 
Hier finden Sie Links zu vergangenen Posts. Die Erzählungen sind auf Amharisch.
 
https://www.youtube.com/watch?v=Mrzx6-x7qmg&fbclid=IwAR389yLCL_bntULdVAo5r4tzNnF0CqxWUrDD9V5d7gsOJKwuGEjZeJrwiuI&app=desktop
 

https://www.youtube.com/watch?v=HBog6Y-q7gE&feature=share&fbclid=IwAR305fm3j1ruZsOphADOBQSSquNZBDguuUm79gAc4qDma0XyWP1lfs6vv_I​
 
https://www.youtube.com/watch?v=pY-5BFxNh9Y
 
Sie sind herzlich eingeladen, unseren Ankündigungen zu folgen auf:
 
Facebook- https://www.facebook.com/goethe.addisabeba/
Telegram- https://t.me/goetheaddis
Instagram- https://www.instagram.com/goethe_addis/?hl=de
Website-www.goethe.de/addis


 

Top