|
14:00 Uhr
"ዘሪሁን የትምጌታ፣ ዘመናይ ሰዓሊ"
Buchrezension
-
Online Online | Zoom
Das Buch „ዘሪሁን የትምጌታ፣ ዘመናይ ሰዓሊ“ geschrieben von Eseye Gebremedehin. Samuel Belete. rezensiert das Buch.
ጎተ የንባብ ክለብ - የመጽሐፍ ውይይት
ጎተ የንባብ ክለብ ቅዳሜ ታህሳስ 9 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ጀምሮ በእሰየ ገብረ መድኀን „ዘሪሁን የትምጌታ፣ ዘመናይ ሠዓሊ“ በሚል ርዕሰ በተጻፈ መጽሐፍ ላይ ዳሰሳ ያቀርባል። ዳሰሳውን የሚያቀርብልን ሳሙኤል በለጠ ይሆናል።
ዝግጅቱ የሚቀርበው በዙም ስለሆነ፣ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ አማካኝነት በዚህ ፕሮግራም ላይ በቀጥታ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
Zoom Meeting
https://goethe-institut.zoom.us/j/82623836191
Meeting-ID: 826 2383 6191
Passcode: Goethe2!

Ort
Online
Zoom
Ort
Online
Zoom