Buchrezension የመሐል ልጅ"

Das Buch የመሐል ልጅ „የመሐል ልጅ - Yemehal Lij“ geschrieben von Bezawit Zerihun, wird von Meaza Girma rezensiert.
ጎተ የንባብ ክለብ - የመጽሐፍ ውይይት
ጎተ የንባብ ክለብ ቅዳሜ ግንቦት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ጀምሮ በቤዛዊት ዘርይሁን „የመሐል ልጅ“ በሚል ርዕሰ በተጻፈው መጽሐፍ ላይ ዳሰሳ ያቀርባል። ዳሰሳውን የምታቀርብልን መአዛ ግርማ ትሆናለች።
 
ዝግጅቱ የሚቀርበው በዙም ስለሆነ፣ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ አማካኝነት በዚህ ፕሮግራም ላይ በቀጥታ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
 
https://zoom.us/j/93773229944?pwd=SXVhQTU0eGszaXJ1L2I3Zy9xRVJjQT09   
 
Meeting-ID: 937 7322 9944
Password: Goethe

Goethe Reading Club

Zurück