Buchrezension "እኔና ክርስቶስ"

Goethe Reading Club © Yonas Tarekegn

Sa, 27.11.2021

14:00 Uhr

Online Goethe-Institut Äthiopien

Das Buch „እኔና ክርስቶስ“ geschrieben  von  Bekalu Mulu.  Tsefaye Shimeles (Guchi) rezensiert das Buch.

የጎተ የንባብ ክለብ - የመጽሐፍ ውይይት
ጎተ የንባብ ክለብ  ቅዳሜ ህዳር 18 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ጀምሮ በቃሉ ሙሉ „እኔና ክርስቶስ“ በሚል ርዕስ ባሳተመው የግጥም መድብል ላይ ውይይት አዘጋጅቷል፡፡ በመጽሐፉ ላይ ዳሰሳ የሚያቀርብልን ተስፋዬ ሽመልስ (ጉቺ) ይሆናል። ዝግጅቱ የሚቀርበው በዙም ስለሆነ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ አማካይነት በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።

Zoom-Meeting
https://goethe-institut.zoom.us/j/81050790172
Passcode: Goethe2@
 

Zurück