|

3:00 PM-

"FACEBOOK BOOKCLUB-READING SHARING"

Discussion

  • Goethe-Institut Äthiopien, Addis Abeba

Join us for a reading sharing session. Read the story posted on our facebook page. Come to the Goethe-Institut. Share your reading. Comment your experience.

Find more information on our facebook page.
https://www.facebook.com/goethe.addisabeba

The session will be in Amharic

ኑ! ንባብን እንካፈል
 
የዛሬው ተረኛ ቮልፍጋንግ ብሮሸርት ነው (Wolfgang Brochert) ዳቦው በሚል ርዕስ የጻፈው አጭር ልቦለዱ ይኸው የፌስ ቡክ ገፃችን ላይ ተለጥፏል፡፡ እስቲ ጥቂት ጊዜ ወስድን በ26 ዓመቱ ከእዚህ ዓለም በሞት ስለተለየው ቮልፍጋንግ ብሮሸርት በየድረ-ገፁ ላይ የተጻፈውን እናንብብ፡፡ አጭር ልቦለዱን እንመርምር፤ ከእዚያም ቅዳሜ ሰኔ 1 ቀን 2011 ዓ.ም፣ ከቀኑ 9.00 ሰዓት ሲሆን ጀርመን ባህል ማዕከል ተገናኝተን እንደተለመደው ንባባችንን እንካፈል፡፡