Narration "Goethe Reading Club"

online reading ©

Wed, 03.06.2020 -
Fri, 04.12.2020

Online


ከህግ ፊት"


ሶስቱ ውሾች"


ትናንሾቹ የጫካ ጠባቂዎች"


ሐሰተኛው በእምነት ስም"


አይጥና ጥንቸል


ሞት በቀስታ


አንድ እንባ


አባት፣ ልጅ እና ፈረሱ


ሶስቱ ጓደኛሞች

የአንድ የመዝገብ ቤት ጸሐፊ አሟሟት

 

እረኛው እና ጠቦቱ

ትረካ ከጠበኛ እውነቶች መጽህፍ ውስጥ



አንድ የመንግሥት ወዳጅ

The experience and feedback we get from our online events encouraged us to continue with platform.

On this platform we narrate and provide you stories of different genres, original or translated, that you can follow on a Youtube channel. The stories are accompanied by pictures with slide motion. There are also fairy tales for your children, told by a story teller.

We will be presenting our reading sessions every two weeks on Wednesdays and Fridays at 2.00pm. On Wednesdays, we will present narrations for adults, accompanied with an online discussion about the narration or on any related topic on the following Saturday afternoon at 2.00pm. And on Fridays, we are pleased to announce that we will bring you a reading suitable for families and children.
If you want to follow, check out the hashtag #Goethe Reading Club.

We invite you to be an active participant by commenting and sharing with others.
We would also like to give you the opportunity to provide your own writing via inbox and we will present it to our audience. Children can also be active participants, if you send us a video of your child reading a fairytale, we will be happy to present it.
online reading
 
Here you will find links to our previous Posts. The narrations are in Amharich.
 
https://www.youtube.com/watch?v=Mrzx6-x7qmg&fbclid=IwAR389yLCL_bntULdVAo5r4tzNnF0CqxWUrDD9V5d7gsOJKwuGEjZeJrwiuI&app=desktop
 

https://www.youtube.com/watch?v=HBog6Y-q7gE&feature=share&fbclid=IwAR305fm3j1ruZsOphADOBQSSquNZBDguuUm79gAc4qDma0XyWP1lfs6vv_I​
 
https://www.youtube.com/watch?v=pY-5BFxNh9Y
 
Sie sind herzlich eingeladen, unseren Ankündigungen zu folgen auf:
 
Facebook- https://www.facebook.com/goethe.addisabeba/
Telegram- https://t.me/goetheaddis
Instagram- https://www.instagram.com/goethe_addis/?hl=de
Website-www.goethe.de/addis

#ጎተ ትረካ #ጥበብ ኦንላይን

ኑ እናንብብ! የጎተ የንባብን ክለብ የዘወትር ግብዣቸን ነው 
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በአካል ተገናኝተን ንባባችንን መካፈል እና መወያየት ባንችልም፣ በአዲስ መልክ በጀመርነው (የጥበብ ኦንላይን) መርሃ ግብር ላይ አጫጭር ታሪኮችን እየተረክን እናቀርባለን ::

ትረካችንን በየሁለት ሳምቱ  እሮብ እና አርብ ከቅኑ 8.00 ሰዓት ላይ የምናካፍላችሁ ይሆናል።
እሮብ እሮብ  ለአዋቂዎች የሚሆኑ ትረካዎችን የምናቀርብ ሲሆን ትረካው በተለቀቀበት ሳምንት ባለው  ቅዳሜ ልክ  በ 8.00 ሰዓት፣ በቀረበው ትረካ ላይም ሆነ በሌሎች ጽሑፎች ላይ የኦንላይን ውይይት በዙምየሚደረግ ይሆናል።
አርብ ከሰዓት በኋላ ወላጆች ለልጆቻቸው የሚያሰሟቸው ተረቶች ይነበባሉ።
መከታተል ከፈለጉ፣ #ጎተ ትረካ  እና #ጥበብ ኦንላይን ይከታተሉ።

ትረካዎቹ ላይ ያላችሁን አስተያየት በመስጠት እና ለሌሎች በማጋራት ንቁ ተሳታፊ እንድትሆኑ እየጋበዝን፣ ይመጥናል የምትሉት ራሳችሁ የጻፋችሁት አጭር ታሪክም ካላ በኢንቦክስ ብትልኩልን የምናቀርብላችሁ መሆኑን፣ ልጆችም ተረት እያነበባችሁ ቀርፃችሁ ብትልኩልን የምናቀርብላችሁ መሆኑን በእዚህ አጋጣሚ ለመግለጽ እንወዳለን።

Back