Book Review "ሐሽማል"

Goethe Reading Club © Yonas Tarekegn

Sat, 08.05.2021

2:00 PM

Zoom

A Book „ሐሽማል - Hashmal“written by Maebel Fetene. A review will be conducted by Addisu Zegeye.  

#ጎተትረካ #ጥበብኦንላይን
 
ጎተ የንባብ ክለብ - የመጽሐፍ ውይይት
 
ጎተ የንባብ ክለብ ቅዳሜ ሚያዚያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ጀምሮ በማዕበል ፈጠነ  „ሐሽማል“ በሚል ርዕሰ በተጻፈው መጽሐፍ ላይ ዳሰሳ ያቀርባል። ዳሰሳውን የሚያቀርብልን የባህል እና የሥነ ጽሑፍ ተመራማሪ  አዲሱ ዘገየ ይሆናል።
 
ዝግጅቱ የሚቀርበው በዙም ስለሆነ፣ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ አማካኝነት በዚህ ፕሮግራም ላይ በቀጥታ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
 
https://zoom.us/j/93211181657?pwd=OU9TYVFXdUVOR3hPdWx4NVV6dEM5Zz09
 
Meeting-ID: 932 1118 1657
Password: Goethe
 

Back