Book Review "የመጨረሽታ መጀመሪታ"

Goethe Reading Club © Goethe-Institut

Sat, 26.06.2021

2:00 PM

Zoom

A Book „የመጨረሽታ መጀመሪታ Yemechersta Mejemria “ written by Tefaye Gesese. A review will be conducted by Paulos Aemero.  

ጎተ የንባብ ክለብ - የመጽሐፍ ውይይት
 
ጎተ የንባብ ክለብ ቅዳሜ ሰኔ 19  ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ጀምሮ  „የመጨረሽታ መጀመርታ“ በሚል ርዕሰ በተስፋዬ ገሠሠ በተጻፈው መጽሐፍ  ላይ ዳሰሳ ያቀርባል።   ዳሰሳውን የሚያቀርብልን ደራሲና መምህር ጳውሎስ አእምሮ ይሆናል።
ዝግጅቱ የሚቀርበው በዙም ስለሆነ፣ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ አማካኝነት በዚህ ፕሮግራም ላይ በቀጥታ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
 
https://zoom.us/j/94250790454?pwd=ZnJVUThWbXZVMU1CZUdTdlVkNUsrUT09
Meeting-ID: 942 5079 0454
Password: Goethe
 

Back