|

2:00 PM

"እላፊ"

Book Review

  • Online Online | Zoom

A Book „እላፊ“ written by Yordanos Almaz Seifu. A review will be conducted by Dr. Abebaw . 

የጎተ የንባብ ክለብ - የመጽሐፍ ውይይት ጎተ የንባብ ክለብ ቅዳሜ ጥቅምት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ጀምሮ ዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ „እላፊ“ በሚል ርዕስ ባሳተሙት በስደተኞች ዙሪያ የሚያጠነጥን መጽሐፍ ላይ ውይይት አዘጋጅቷል፡፡ በመጽሐፉ ላይ ዳሰሳ የሚያቀርቡልን ዶ/ር አበባው ማናየ ናቸው። ዝግጅቱ የሚቀርበው በዙም ስለሆነ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ አማካይነት በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።

Zoom-Meeting
https://goethe-institut.zoom.us/j/86357378327
Meeting-ID: 863 5737 8327
Password: Goethe!3