|

2:00 PM

"ዘሪሁን የትምጌታ፣ ዘመናይ ሰዓሊ"

Book Review

  • Online Online | Zoom

Goethe Reading Club © Yonas Tarekegn

A Book „ዘሪሁን የትምጌታ፣ ዘመናይ ሰዓሊ“written by Eseye Gebremedehin. A review will be conducted by Samuel Belete. 

ጎተ የንባብ ክለብ - የመጽሐፍ ውይይት

ጎተ የንባብ ክለብ ቅዳሜ ታህሳስ 9  ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ጀምሮ በእሰየ ገብረ መድኀን  „ዘሪሁን የትምጌታ፣ ዘመናይ ሠዓሊ“ በሚል ርዕሰ በተጻፈ  መጽሐፍ  ላይ ዳሰሳ ያቀርባል።  ዳሰሳውን የሚያቀርብልን ሳሙኤል በለጠ ይሆናል።
ዝግጅቱ የሚቀርበው በዙም ስለሆነ፣ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ አማካኝነት በዚህ ፕሮግራም ላይ በቀጥታ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።

Zoom Meeting
https://goethe-institut.zoom.us/j/82623836191
Meeting-ID: 826 2383 6191
Passcode: Goethe2!

Goethe Reading Club