ባንኩን ምን ዓይነት የሂሳብ ደብተር እንዳላቸው ለሂሳብ ደብተሩ እና ለገንዘብ ማስተላለፍ ምን ያህል መክፈል እንዳለቦት፤ በየወሩ ወደ ሂሳብ ደብተሩ ገንዘብ ማስገባት እንዳለቦት፤ ባንኩ እርሶ በሚኖሩበት ከተማ ውስጥ ስንት ኤቲኤሞች እንዳሉ፤ ባንኩ በእርሶ ገንዘብ ምን እንደሚሰራ፤ በምን ያህል ፍጥነት ወደ ውጭ አገር ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችሉ ይጠይቁ፡፡ መልሶቹ እርስዎ ለመወሰን ሊረዱዎት ይችላሉ፡፡