በመሰረቱ አይችሉም፡፡ በትልልቅ ከተሞች ውስጥ ብዙውን ጊዜ የምግብ ሱቆች በዋናው ባቡር ጣቢያ አሉ። በትንሽ ሱቅ ውስጥ መጠጥ መግዛት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ነዳጅ ማደያዎች መጠጥ እና ምግብ ይሸጣሉ። የነዳጅ ማደያዎች እና ትናንሽ ሱቆች ብዙውን ጊዜ እስከምሽት ድረስ ክፍት ናቸው፡፡ ብዙ ዳቦ ቤቶች እሁድ እስከ እኩለ ቀን ድረስ ክፍት ናቸው። የምግብ ማቅረብ አገልግሎት ከሚሰጡ ተቋማት በእሁድ እና ምሽቶች ማዘዝ ይችላሉ።